NERS INTERPRETING AND TRANSLATION SERVICES
We will offer you an exceptional level of service provided by our highly trained and experienced interpreters.
Why Choose NERS? Click Here to find out why!
We will offer you an exceptional level of service provided by our highly trained and experienced interpreters.
Why Choose NERS? Click Here to find out why!
የኣማርኛ ቋንቋ ገጽ፡ ረፍዩጂ ካንስል (North of England Refugee Service) ለኣማርኛ ተናጋሪዎች የሚሰጠው ኣገልግሎት ሁሉ መግለጫ ይሰጣል።
እነዚህ እውነተኛ ወረቀቶችና የመረጃ በራሪዎች፡ ኣማርኛ ለሚናገሩ ሰዎች የጥገኝነት ጥየቃ ማመልከቻ ሂደት ለማወቅ ለሚፈልጉ ሰዎች የተዘጋጁ ናቸው።
ሁሊም ጽሁፎች ፒዲኤፍ የተባለ (ደረቅ ጽሁፍ) የተዘጋጁ ናቸው። ይህን ገጽ ለማንበብ Adobe Acrobat በተባለው ሶፍት ዌር ይክፈቱ።
የበለጠ ምክርና መረጃ ለማግኘት የሚችሉበት ፈጣን ኣገልግሎት (One Stop Services) ለመድረስ ወደ ረፍዩጂ ካንስል ኣገልግሎቶች ይሂዱ። የሚያስፈልግዎትን ነገር ለማወቅ ኣስተርጋሚ ለማቅረብ እንችላለን።
የረፍዩጂ ካንስል የኢንተርነት ገጽ የበለጠ መረጃ ኣለው። ሆኖም በእንግሊዘኛ ብቻ ነው የተጻፈው።
እዚህ ገጽ ላይ የተፃፈውን መረጃ በማየት ጥያቄዎ ሊመለስ ይችላል፡፡
ይህ መረጃ ጥገኝነትን ለሚጠይቁ ሰዎች ነው፣ አንዳንዶቹ መረጃዎች ለመቆየት ፍቃድ ለተሰጣቸው ሰዎችም የሚያግዝ ሊሆን ይችላል፡፡
Applying for Asylum
Applying for Asylum Support
Section 4
Domestic abuse - do you need help?
Schools for children
Racial harassment
Moving in with family or a friend
Maternity payments